በመውጫ ፈተና ምክንያት መንግሥት ከወጪ መጋራት በሁለት ዓመት ብቻ 8 ቢሊዮን ብር ማጣቱ በጥናት ተረጋገጠ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በመውጫ ፈተና ምክንያት መንግሥት ከወጪ መጋራት በሁለት ዓመት ብቻ 8 ቢሊዮን ብር ማጣቱ በጥናት ተረጋገጠ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አጠናቀውና የመውጫ ፈተና ወስደው ያላለፉና ሰርተፍኬት ባለማግኘታቸው ምክንያት በኮንትራትም ሆነ በቋሚ መቀጠር ካልቻሉ ተማሪዎች፣ መንግሥት በሁለት ዓመት ብቻ ያገኝ የነበረውን ስምንት ቢሊዮን ብር እንዳጣ አንድ ጥናት አረጋገጠ፡፡ መንግሥት የተጠቀሰውን ያህል ገንዘብ እንዳጣ የተገለጸው ትምህርት ሚኒስቴር ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን፣ ከአሪዞና ዩኒቨርሲቲና ከሽያሾኔ ተቋ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







